ፋሚሊ ስርዓተ ቀብር Family Funeral Service በክብር እና በታማኝነት Dignity & Trust
Family Funeral Logo
ፋሚሊ ስርዓተ ቀብር Family Funeral አስፈፃሚ አገልግሎት Service Organizer
0946-06-06-07
አማ
EN
የ24 ሰዓት ዝግጁነት 24/7 Dignified Service

ስርዓተ ቀብር በክብር እንፈፅማለን We Perform Funeral Services with Dignity

ፋሚሊ ስርዓተ ቀብር አስፈፃሚ በታማኝነትና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ዘመኑን የዋጀ የክብር ስንብት አገልግሎት ያቀርባል። Family Funeral Service offers modern, respectful, and professional farewell services led by compassionate and experienced staff.

ስለ ፋሚሊ ስርዓተ ቀብር About Family Funeral

የቀብር አገልግሎት አጋርዎ Your Caring Funeral Partner

በከባድ የሀዘን ወቅት የቤተሰብዎን ሸክም የሚያቃልል እና ሁሉንም ጉዳዮች በሃላፊነት የሚፈፅም ታማኝ ረዳት ያስፈልግዎታል። ፋሚሊ ስርዓተ ቀብር አስፈፃሚ በአዲስ አበባ (ቦሌ) እና በቢሾፍቱ ከተሞች የ24 ሰዓት የሙሉ አገልግሎት ዝግጁነቱን በመጠበቅ በሟች ክብር እና በቤተሰብ እፎይታ ላይ አተኩሮ ይሰራል። During difficult times of grief, you need a trustworthy partner to ease the burden and handle all logistics with absolute care. Family Funeral Service provides complete, dignified, and customized services in Addis Ababa (Bole) and Bishoftu, operating 24/7 for emergency comfort and support.

የ24 ሰዓት አገልግሎት 24/7 Availability

ለማንኛውም አስቸኳይ ሁኔታ በምሽትም ሆነ በበዓላት ሁልጊዜም ዝግጁ ነን። For any emergency, we are ready to assist you day or night, including holidays.

ክብርና ርህራሄ Dignity & Compassion

የኢትዮጵያን ባህልና ወግ በጠበቀ መልኩ ስርዓቱን በሙሉ ክብር እንፈፅማለን። We carry out all arrangements honoring Ethiopian culture and heritage with utmost respect.

የተሟላ አገልግሎት All-in-One Coordination

ከሳጥን ዝግጅት እስከ ምግብ እና አበባ ጉንጉን ሁሉንም በአንድ ቦታ እናስፈፅማለን። From coffin setup to catering and flowers, we coordinate all details seamlessly in one place.

አገልግሎቶቻችን Our Services

እኛ የምንሰጣቸው የክብር አገልግሎቶች Comprehensive Care in Times of Need

Full funeral service coordination

ሙሉ ስርዓተ ቀብር ማስፈጸሚያ Full Funeral Coordination

ከቤት ጀምሮ እስከ ቀብር ቦታ ድረስ ያሉ ማናቸውንም ስነ-ስርዓቶችን በሃላፊነትና በክብር እንፈፅማለን። We execute all funeral procedures with dignity, coordinating everything from home to the final burial site.

Hearse and transport services

አስክሬን መሸከምና ማጓጓዝ Hearse & Transportation

ዘመናዊና ንፁህ በሆኑ ተሽከርካሪዎቻችን አስክሬን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ቀብር ቦታ በክብር እናጓጉዛለን። Safe and dignified transportation from any location to the burial site using modern, specialized vehicles.

Tombstone and monument work

የሃውልት ስራና ፅሁፍ Tombstone & Engraving

ዘላቂና ውብ የሆኑ የሃውልት ስራዎችን እንዲሁም በጥራት የተፃፉ መታሰቢያ ፅሁፎችን እናዘጋጃለን። We design lasting, beautiful tombstones with professional custom engravings to honor the memory of your loved ones.

Catering and food service

የምግብ ዝግጅት Comfort Food & Catering

ለሐዘንተኞችና ለእንግዶች የሚሆን ጣፋጭና ንፁህ ምግብ በፍላጎትዎ መሰረት አዘጋጅተን እናቀርባለን። Clean, comforting food and refreshments for mourners, tailored to your family's preferences and guest count.

Floral wreaths and decoration

የአበባ ጉንጉንና ዲኮር Floral Wreaths & Decor

የተለያዩ ውብ የሆኑ ትኩስና ሰው ሰራሽ አበባ ጉንጉኖችን እና የቀብር ስነ-ስርዓት ዲኮሮችን እናቀርባለን። Beautiful fresh or artificial floral wreaths and tasteful funeral ceremony decorations.

Coffin and casket supply

የአስክሬን ሳጥኖች አቅርቦት Coffin & Casket Supply

ጥራታቸው የተጠበቁና በተለያዩ ደረጃዎች የተዘጋጁ አስክሬን ሳጥኖችን በፍላጎትዎና በምርጫዎ እናቀርባለን። A wide range of high-quality coffins in various respectful designs and finishes to suit your family's choice.

አድራሻና ስልክ Contact & Locations

በ24 ሰዓት የስልክ መስመሮቻችን በማንኛውም ጊዜ ያግኙን Reach us 24/7 for prompt assistance

አስቸኳይ የስልክ መስመር (24 ሰዓት) Primary Emergency Line (24/7)

ስንብቱን በክብር ለማስፈጸም አሁኑኑ ይደውሉ: For immediate assistance, call now:

የእኛ ባለሙያዎች ስልክዎን በመቀበል ወዲያውኑ አስፈላጊውን ሁሉ ያዘጋጃሉ። Our operators will take your call and immediately dispatch required services.

ሌሎች የስልክ ቁጥሮቻችን Alternative Lines

ቦሌ ቅርንጫፍ (አዲስ አበባ)Bole Branch (Addis Ababa)

ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያBole, Addis Ababa, Ethiopia

ቢሾፍቱ ቅርንጫፍBishoftu Branch

ቢሾፍቱ (ደብረዘይት)፣ ኢትዮጵያBishoftu (Debrezeit), Ethiopia